BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች 4.1.2 [免費版]

軟體介紹

---- ጥያቄና መልስ ----
>>>ይህ አፕ በአማርኛ ለእርስዎ የቀረበ የመጽሀፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስንም የያዘ ሲሆን ከ 500 በላይ ጥያቄዎችን የያዝ ነው ።
>>>እነዚህም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች በክብደታቸው መሰረት ከከባድ እስከ ቀላል በተለያዩ ደረጃዎች አቅርቦሎታል።
>>>ሰለዚህ ይህን አፕ በመጠቀም የመጽሀፍ ቅዱስ ቃላዊ ዕውቀትዎን እንዲፈትኑ እንዲሁም ዕውቀትዎን እንዲያዳብሩ እናም መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ እንዲያነቡ ይረዳዎታል።
---- በመጨረሻም ----
>>>እኛም ሰዎች ነንና ስህተት እንሰራለን ፣ ስህተት ሆኖ የማይስተካከል የለም ይህንን በመረዳት ያጋጠመዎትን ነገር ወይም ስህተት ነው ብለው የሚያስቡትን ሁሉ በ ፌስ ቡክ አድራሻትን ቢልኩልን በደስታ ለመቀበል ዝግጁ ነን
>>>ተባረኩልን ! መልካም እና የደስታ ቀን ይሁንሎት ።

歷史版本

Free Download 二維碼下載
  • 軟體名稱: BQ-መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች
  • 軟體分類: 休閒
  • APK名稱: com.henoktadesse.BQ
  • 最新版本: 4.1.2
  • 支持ROM: 4.1及更高版本
  • 軟體大小 : 7.17 MB
  • 更新日期: 2018-08-02